ከ19ኛው ቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ኮንግረስ ምን ይጠበቃል?
Media playback is unsupported on your device
Video

የዓለምን ሁኔታ ከሚወስኑ ስብሰባዎች መካከል የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ኮንግረስ አንዱ ነው

19ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ኮንግረስ በመካሄድ ላይ ነው። በአስር ዓመት ሁለቴ የሚካሄደው ኮንግረስ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችን የሚያሳትፍና ቀጣይ መሪዎችን የሚወስን ነው። ዢ ጂን ፒንግ ዋና ጸሐፊ ሆነው እንደሚቀጥሉ የሚጠብቅ ሲሆን በፓርቲው ከፍተኛ የአመራር ቦታዎች ላይ ለውጦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለውጡ ዢ ጂን ፒንግ ከቀጣይ 5 ዓመታት በላይ በስልጣን ስለመቆታቸው ሊወስን ይችላል ተብሏል።

  • 18 Oct 2017